Norges billigste bøker

እናት ፍቅር ሐገር

Om እናት ፍቅር ሐገር

አሌክስ አብርሃም "እናት - ፍቅር - ሀገር" በሚል ርዕስ ባሳተመው የግጥም መጽሐፍ ውስጥ 36 ያህል ረጃጅም ግጥሞች አሉ፡፡ መጽሐፉ ከሽፋኑ ጀምሮ ትርጉም አለው፤ ጣዕም አለው፡፡ ... ቃላቱ ሸጋ፣ ሙዚቃውም ቆንጆ የሚባል ነው፡፡ የሀሳቦቹም ክንፎች ነጠላ አይደሉም፣ የሚመስጡ ቁምነገሮች፣ የሚያስደምሙ እይታዎች አሉባቸው፡፡ ከሁሉ ይልቅ አይጐረብጡም፡፡ ቀላል ይመስላሉ፣ ግን ውብ ናቸው፡፡ በተለይ በሳሳው ጐናችን በኩል ጠቃሚ ነገር አላቸው፡፡የቋንቋው ውበት ድንቅ ነው፡፡ ደረጀ በላይነህ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ

Vis mer
  • Språk:
  • Afrikaans
  • ISBN:
  • 9798883836588
  • Bindende:
  • Paperback
  • Utgitt:
  • 7. mars 2009
  • Dimensjoner:
  • 152x229x10 mm.
  • Vekt:
  • 245 g.
Leveringstid: 2-4 uker
Forventet levering: 19. november 2024

Beskrivelse av እናት ፍቅር ሐገር

አሌክስ አብርሃም "እናት - ፍቅር - ሀገር" በሚል ርዕስ ባሳተመው የግጥም መጽሐፍ ውስጥ 36 ያህል ረጃጅም ግጥሞች አሉ፡፡ መጽሐፉ ከሽፋኑ ጀምሮ ትርጉም አለው፤ ጣዕም አለው፡፡ ... ቃላቱ ሸጋ፣ ሙዚቃውም ቆንጆ የሚባል ነው፡፡ የሀሳቦቹም ክንፎች ነጠላ አይደሉም፣ የሚመስጡ ቁምነገሮች፣ የሚያስደምሙ እይታዎች አሉባቸው፡፡ ከሁሉ ይልቅ አይጐረብጡም፡፡ ቀላል ይመስላሉ፣ ግን ውብ ናቸው፡፡ በተለይ በሳሳው ጐናችን በኩል ጠቃሚ ነገር አላቸው፡፡የቋንቋው ውበት ድንቅ ነው፡፡ ደረጀ በላይነህ
በአዲስ አድማስ ጋዜጣ

Brukervurderinger av እናት ፍቅር ሐገር



Finn lignende bøker
Boken እናት ፍቅር ሐገር finnes i følgende kategorier:

Gjør som tusenvis av andre bokelskere

Abonner på vårt nyhetsbrev og få rabatter og inspirasjon til din neste leseopplevelse.