Norges billigste bøker

Bøker av Tizazu Kassa

Filter
Filter
Sorter etterSorter Populære
  • av Tizazu Kassa
    249,-

    የተነሱት አምስቱ ጉዳዮች ብዙ ቁም ነገሮችን ይዘዋል የትዳርን እውነተኛ ትርጉም መረዳት መቻል ቁልፍ ጉዳይ የመሆኑን ያህል፤ ፍቅርን ፍለጋ የምንጓዝበትን ጎዳና በደንብ ማወቁም ለስኬታማ ትዳር አስተዋጾው ከፍ ያለ መሆኑን እንዲሁም ፍቅር እንዳያረጅ ማድረጉ ምርጫው በእጃች እንደሆነ በደንብ መረዳት ችያለሁ በተመሳሳይ ፍቅርና ጠብ የማይነጣጠሉ ጉዳዮች መሆናቸውን አውቆ ጠብን በዕርቅ እያሸነፉ ፍቅርን ዘላቂ ማድረግ እንደሚቻል እንዲሁም ትዳር ፍጻሜው እንዲያምር ከሁሉም ወገን ብርቱ ጥረት እንደሚፈልግም አሳይቶኛል የትዳርን ውጣ ውረድ ከትውውቅ እስከ ፍጻሜው ቁልጭ አድርጎ ማሳዬት መቻሉም ሥራውን ተወዳጅ ያደርገዋል ከሰው ተሞክሮ ከስኬቱም ከውድቀቱም እንደመማር የመሰለ ምን የተሻለ አጋጣሚስ ይኖራል? ወድቀው ከተነሱት፤ ፈተናውን በድል ከተሻገሩት ባለትዳሮች ለመማር "የትዳር ወግ" ይመቻል ደግሞም እንደ እኛ ባለ ሽፍንፍኑ በበዛበት ሀገር እንዲህ ችግሮች እርቃናቸው ሲወጣ የትዳር ጣጣው፤ ውጣ ውረዱ የገጠማቸው ሰዎች ለካ ህመሙ የእኔ ጎጆ ጋር ብቻ አይደለም ያለው በሚል መጽናናት፤ መበርታት ያስችላቸዋል

Gjør som tusenvis av andre bokelskere

Abonner på vårt nyhetsbrev og få rabatter og inspirasjon til din neste leseopplevelse.